1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት እና ስደተኞች 

ሰኞ፣ የካቲት 6 2009

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በአውሮፓ የታየው የስደተኞች ቀውስ በአውሮፓ ህብረት እና አባል ሀገራቱ ፖሊሲዎች እና  የልማት አቅጣጫዎች ላይ ከፍተኛ ለውጥ አስከትሏል ።

https://p.dw.com/p/2XT8j
Italien Rettung von Flüchtlingen aus dem Mittelmeer vor Sizilien
ምስል picture-alliance/Ropi

Beri Brussels(Study on the Impact of migration to EU on dvt Assistance ) - MP3-Stereo

በነዚህ ዓመታት ለስደተኞች የሚደረገው ወጭ በከፍተኛ ደረጃ የጨመረ ሲሆን ይህም ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖዎችን አሳድሯል ። በዚህ ሰበብም የለጋሽ ሀገራት እና የአውሮፓ ህብረት የልማት እርዳታ በጀት ወደ ዚህ ችግር እንዲዞር እንዲሁም የልማት ትኩረቶቻቸውንም እንደገና እንዲያስቡበት እያደረገ መሆኑን አንዳንድ ጥናቶች ያሳያሉ ። ከመካከላቸው አንዱ የአውሮጳ የልማት እና ፖሊሲ ማዕከል ማኔጅመንት ማዕከል የተባለው ተቋም ያደረገው ጥናት ነው ። የብራሰልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ የተቋሙን አጥኚ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ገበያው ንጉሴ 

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ