1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት እና ሶማልያ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 2001

የአውሮጳ ህብረት ስዊድን በየስድስት ወር በዙር የሚደርሰውን የህብረቱን የሚንስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚደንትነትን ስልጣን ባለፈው ሰኔ መጨረሻ ከያዘች ወዲህ ትናንት በብራስልስ ባካሄደው ስብሰባ ላይ ለሶማልያ ጉዳይ ትኩረት ሰጥቶ ተወያየበት።

https://p.dw.com/p/Iylx
የስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካርል ቢልትምስል AP

የስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካርል ቢልት የመሩት ይኸው ስብሰባ ከዚሁ ጎን ለህብረቱ የአባልነት ማመልከቻ ባስገቡ ሀገሮች፡ በቦልቲክ ሀገሮችና በህብረቱ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ፡ እንዲሁም በጂዮርጅያ እና በኢራን ጉዳዮችም በሰፊው መክሮዋል።

ገበያው ንጉሴ /አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ