1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረትና ኤርትራ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 4 2009

የአውሮጳ ህብረት የልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት በኤርትራ አስመራ በተካሄደ  የሀገሪቱ የምግብ ዋስትና ግምገማ ስብሰባ ላይ ተሳተፈ። ህብረቱ ያወጣው ዘገባ እንዳስታወቀው፣ ስብሰባውን የጠሩት የኤርትራ የልማት እና ግብርና ሚንስትሮች ነበሩ።

https://p.dw.com/p/2hw5f
Eine afrikanische Insel der Architektur
ምስል DW/Y.Tegenewerk

መርሐ ግብሩ የያንዳንዱን ቤተሰብ የምግብ አቅርቦት የማሻሻል ዓላማ አለው።

በዚሁ ሌሎች በርካታ ሚንስቴሮች ተሳታፊ በነበሩበት ስብሰባ ላይ በርካታ ጥናታዊ ጽሁፎች፣ እንዲሁም፣  የምግብ ዋስታና መርሀግብርን ሂደት መገምገም የሚያስችሉ መረጃዎች ቀርበዋል። የአውሮጳ ህብረት ሶስት አባላት የያዘ አንድ  የልዑካን ቡድን  በአስመራ ስለተሳተፈበት ስብሰባ  የብራስልስ ወኪላችን የህብረቱን ቃል አቀባይ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ