የአውሮጳ ህብረት የልጆች የሰላም ፕሮጀክ ስብሰባ12 ኅዳር 2006ሐሙስ፣ ኅዳር 12 2006በጦርነቶች እና በግጭቶች ምክንያት ከመኖሪያ ቦታቸው የተፈናቀሉ ወጣቶች የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራው የአውሮጳ ህብረት የልጆች የሰላም ፕሮጀክት የአንድ ዓመት የስራ ክንውን እና ውጤት ብራስልስ ቤልጅየምhttps://p.dw.com/p/1AM5Pምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በተካሄደ ስብሰባ ተገመገመ። የአውደ ርዕይ እና ሌሎች ዝግጅቶች በተካተቱበት ስብሰባ ከተለያዩ ሀገራት፣ ከኢትዮጵያ ጭምሮ የተውጣጡ ልዑካን፣ በጦርነት ሰበብ የተጎዱ ሕፃናትን የሚረዱ ድርጅቶች እና አምባሳደሮች ተካፋዮች ነበሩ። ገበያው ንጉሤ ስብሰባውን ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ