1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ 

ዓርብ፣ መጋቢት 1 2009

መሪዎቹ ዛሬ በተለይ ከብሪታንያ ከህብረቱ መውጣት ጋር ተያይዞ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመቋቋም እንዴት ተጠናክሮ መቀጠል ይቻላል በሚለው ጉዳይ ላይ መክረዋል ።

https://p.dw.com/p/2Yyhe
Belgien EU Gipfel Plenum
ምስል picture-alliance/AP Photo/F. Lenoir

EU Gipfel - MP3-Stereo


የ28 ቱ የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች ብራሰልስ ቤልጅየም ውስጥ ባካሄዱት ጉባኤ በህብረቱ የኤኮኖሚ የደህንነት እና የስደተኞች ጉዳዮች እና በባልካና ሀገሮች የፖለቲካ ሁኔታ ላይ በመወያየት ትናንት ውሳኔዎችን አሳልፈዋል ። ዛሬ ደግሞ በተለይ ከብሪታንያ ከህብረቱ መውጣት ጋር ተያይዞ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመቋቋም እንዴት ተጠናክሮ መቀጠል ይቻላል በሚለው ጉዳይ ላይ መክረዋል ። መሪዎቹ ፖላንዳዊውን  የህብረቱን ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ቱስክን ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን መርጠዋል። ወኪላችን ከብራሰልስ ዝርዝር አገባ ልኮልናል ።


ገበያው ንጉሴ


ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ