1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብራስልስ ምክክር

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 12 2008

የአውሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት በብራስልስ ምክክራቸውን ከመጀመራቸው በፊት በኒስ ፈረንሳይ ባለፈው ሳምንት አንድ ቱኒዝያዊ በጭነት መኪና የገደላቸውን እና ያቆሰላቸውን ሰለባዎች በኅሊና ፀሎት አሰቡ።

https://p.dw.com/p/1JRbY
Belgien EU Außenministertreffen in Brüssel
ምስል Getty Images/AFP/T. Charlier

[No title]

የሚንስትሮቹ ምክክር ከኒስ ጥቃት ጎን፣ በቱርክ የከሸፈ መፈንቅለ መንግሥት፣ ከቻይና ጋር ስላለው የህብረቱ ግንኙነት፣ ስለሶማልያ መጻዒ ምርጫ በተሰኙት ጉዳዮች ላይ አትኩሮዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ