1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ

ዓርብ፣ ሰኔ 16 2009

በጉባኤው ላይ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ በብሪታንያ የሚኖሩ ቁጥራቸው 4 ሚሊዮን እንደሚደርስ የሚገመት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ዜጎች ሀገራቸው ከህብረቱ ከወጣች በኋላ መብት እና ጥቅማቸው የሚከበርበትን እቅድ እና ስልት አቅርበዋል።

https://p.dw.com/p/2fHqW
EU Gipfel Emmanuel Macron Angela Merkel und Theresa May
ምስል Reuters/F. Lenoir

EU Gipfel Bilnaz - MP3-Stereo

ትናንትና እና ዛሬ ብራሰልስ የተካሄደው የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል። ጉባኤው በደህንነት በመከላከያ በስደተኞች እና በኤኮኖሚ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን ቢያሳልፍም የመገናኛ ብዙሀንን ትኩረት የሳበው ግን የብሪታንያ እና የአውሮጳ ህብረት የመለያየት ሂደት ነው። በጉባኤው ላይ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ በብሪታንያ የሚኖሩ ቁጥራቸው 4 ሚሊዮን እንደሚደርስ የሚገመት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ዜጎች ሀገራቸው ከህብረቱ ከወጣች በኋላ መብት እና ጥቅማቸው የሚከበርበትን እቅድ እና ስልት አቅርበዋል። የጉባኤውን ሂደት የተከታተለው የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርzseሩን አዘጋጅቷል ።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ