1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓው ኅብረት የመሪዎች ጉባዔና አዲሱ ስምምነት፣

ዓርብ፣ ኅዳር 29 2004

የአውሮፓው ኅብረት መሪዎች ትናንት ማታ ብራሰልስ የጀመሩትን እንደቀጠሉ ናቸው ፤ ብሪታንያና ሌሎች ጥቂት አገሮች ከማፈንገጣቸው በስተቀር ፤ የበጀት ቀውስን ለማስወገድ ሌሎቹ አዲስ መላ ሳያገኙ አልቀሩም።

https://p.dw.com/p/S1Ex
የጀርመን መራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልና የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ፣ምስል picture alliance/ZUMA Press

የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያው ንጉሤን ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት ፤ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ