1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ላይ

እሑድ፣ መጋቢት 11 2003

የተባበሩት መንግስታት በሊቢያ ላይ የበረራ ዕገዳ እንዲከበር ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የተከፋፈል አቓም መያዛቸው ታውቓል። በሊቢያው መሪ ሙዓማር ጋዳፊ ላይ ጥቃት አንዲጀመር ፈረንሳይ በዋና አቀንቃኝነት ተንቀሳቅሳለች። ጀርመን ግን በሊቢያ ላይ የተጀመረውን ርምጃ ተቃውማለች።

https://p.dw.com/p/RAwm
ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚና መራሄተ-መንግስት አንጌላ ሜርክል
ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚና መራሄተ-መንግስት አንጌላ ሜርክልምስል dapd
ሁኔታው በአውሮፓ አባል ሀገራት ዘንድ ምን የሚያመጣው ተፅዕኖ ይኖራል? ማንተጋፍቶት ስለሺ ስቱዲዮ ከመግባቱ ቀደም ብሎ የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴን አነጋግሮት ነበር። Mantegaftot Sileshi