1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዕማቱ ግብና ቀጣዩ የልማት ሂደት

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 16 2006

ከ 14 ዓመት በፊት የተባበሩት መንግሥታት አጠቃላይ ጉባዔ በተለመው መሠረት አዳጊ አገሮች በ ስምንት ዐበይት ነጥቦች ላይ በማትኮር ፤ በተለይ ድህነትን ግማሽ በግማሽ ለመቀነስ፤ መሠረታዊ ትምህርት ለሁሉም ዜጋ ለማዳረስና

https://p.dw.com/p/1Bo6n
MDG Global Monitoring Report 2012
ምስል M.Hoegen

መሠረታዊ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ጥረት ሲያደርጉ መቆየታቸው በየጊዜው ተነግሯል። ይሁንና ሁሉም አዳጊ ሃገራት የአዕማቱን ግብ ያሳካሉ ብሎ መጠበቅ እንደማይቻል የታወቀ ነው። በኢንዱስትሪ የገሠገሡት ምዕራባውያን መንግሥታት እንደሚሉት ከሆነ የልማት ተራድዖ ወደፊት ማትኮር የሚገባው በዕውቀት ዝውውርና በተፈጥሮ አካባቢዎች ጥበቃ ላይ በመመሥረት መሆን ይኖርበታል። የኃይል ምንጭና የጥሬ ሃብት አጠቃቀምም በአዲስ ሥነ ቴክኒክ ተመርኩዞ መሥራት ሲቻል ነው ጤናማ ዕድገት ሊገኝ የሚችለው።

ትናንት በስዊድን መዲና በስቶክሆልም «አዲስ የልማት ግብ 2015 በኋላ» በሚል መሪ ቃል ዐውደ ጥናት ተካሂዶ ነበር።

ቴድሮስ ምህረቱ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ