1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ

ዓርብ፣ ጥር 30 2006

የዓለም አዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ፍራንሲስ ጌሪ፤ በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገለጻ አደረጉ።

https://p.dw.com/p/1B4wn
ምስል picture-alliance/dpa

ዋና ዳይሬክተሩ ይህ ድርጅት ከአቻዉ ሀገር በቀል ድርጅት ጋ ያለዉን የሥራ ትስስርና ግንኙነት ዘርዝረዋል። ከተመሠረተ አስር ዓመት የሞላዉ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አደለ ድርጅታቸዉ ከተቋቋመ በኋላ ብቻ ሳይሆን በፊትም የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ተግባር የተበታተነ ቢሆንም እንደነበረ አመልክተዋል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ