1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየርላንድ ፕሬዝደንትነት ለአዉሮፓ ኅብረት

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 24 2005

የአዉሮጳ ኅብረትን የየስድስት ወራት የፕሬዝደንትነት ስልጣን አየርላንድ ትላንት ተረክባለች።

https://p.dw.com/p/17Cfs
ምስል AFP/Getty Images

በኤኮኖሚ ቀዉስ ከተመቱት የኅብረቱ ሀገሮች ግንባር ቀደም ከሚባሉት አንዷ የሆነች የአየርላንድ ፕሬዝደንት በስድስት ወሩ የስልጣን ጊዜያቸዉ ተግባራዊ ለማድረግ ያቀዷቸዉን ጉዳዮች አስቀድመዉ ዘርዝረዋል። ከቀዉስ ለመዉጣት ይበጃል የሚባሉየማሻሻያ እና የቁጠባ ርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ የምትወደሰዉና 40 ዓመታትን በኅብረቱ አባልነት የሰበተችዉ አየርላንድ እነግሪክና ሌሎች በቀዉስ ምክንያት የሚቸገሩ ሀገሮችን ታነቃቃለች ተብሎ ተገምቷል። የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሤን በጉዳዩ ላይ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ