1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ንብረት ለውጥ፤(«ኤል ኒኞ» ና «ላ ኒኛ»

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 24 2003

በምስራቅ አፍሪቃ የተከሰተዉ ድርቅ እስካሁን ቢያንስ 30 ሺህ ለሚገመቱ ህፃናት ህልፈተ ህይወት ምክንያት ሆኗል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን ደግሞ ለረሃብ ዳርጓል።

https://p.dw.com/p/RizP
በ ኤል ኒኞ ምርምር ፤እግረ-መንገድ ውቅያኖስ ውስጥ ፎቶግራፍ የተነሱ ዐራዊትና እንስሳት፣ምስል CENSOR

እንዲህ ያለዉ የአየር ጠባይ ሁኔታም ሆነ በዓለማችን በየጊዜዉ የሚያጋጥሙ የተፈጥሮ አደጋዎች ማለት ድርቅና የዝናብ ዕጥረት አለያም በጎርፍ መጥለቅለቅና ማዕበል መንስኤያቸዉ የአየር ንብረት ለዉጥ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። የአየር ንብረት ለዉጥ እና የአየር ጠባይ መለዋወጥስ በባለሙያ እንዴት ይተነተናሉ ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ምላሹን ይዟል። ለዝግጅቱ ሸዋዬ ለገሠ--

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ