1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ንብረት ለውጥ ተመልካች ውይይት በኒው ዮርክ

ሐሙስ፣ መስከረም 20 2008

በኒው ዮርክ ከተከፈተው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ሃገራት የተቃጠለ አየር ካርበን ዳይኦክሳይድ ልቀት መጠንን መቆጣጠር የሚችሉበትን መርሃግብር ያመላከተ ጉባዔ እየተካሄደ ነው።

https://p.dw.com/p/1Gh2e
Deutschland Gelsenkirchen Kohlekraftwerk Symbolbild Klimawandel CO2
ምስል picture-alliance/AP/M. Meissner

[No title]


የተቃጠለው አየር ልቀት የሚያስከትለው አደጋ ለአንድ ወገን ብቻ የሚተው ሳይሆን፣ ያደጉትን እና በመልማት ላይ ያሉን ሃገራት ሁሉ እኩል እንደሚመለከት የአስተናጋጇ ሃገር ዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ከ191 የተመድ አባል ሃገራት የተውጣጡ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና የልዑካን ቡድን ተወካዮች በተሳተፉበት አስረድተዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ