1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአይቮሪኮስት ብጥብጥ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2003

በአይቮሪኮስት ከተካሄደው ምርጫ ማግስት በተነሳው የስልጣን ይገባኛል ጥያቄ የተደቀነዉ ብጥብጥ በሀገሪቷ የርስ በርስ ጦርነት እንዳያስነሳ ያሰጋል።

https://p.dw.com/p/QkjW
የቤኒን ፕሬዜደንት ቦቢ ያኒ አቢጃን ሲገቡምስል AP

ሶስት የምዕራብ አፍርቃ አገራት መሪዎች ለድርድር ዛሬ አቢጃን ይገባሉ ተብሎ በሚጠበቅበት እለትም፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የአይቮሪኮስት ዜጎች ወደ ጎረቤት አገር ላይቤሪያ በመፍለስ ላይ ናቸዉ። ሁኔታው ምን ያህል አስጊ ነው? ዘገባውን ያድምጡ!

ልደት አበበ


አዜብ ታደሰ