1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአይቮሪኮስት ዕጣ-ፈንታ ከባግቦ መያዝ በኋላ፣

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2003

የቀድሞው የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት ሎራ ባግቦ፣ ሥልጣናቸውን፣ በምርጫ ማሸነፋቸው ለተመሠከረላቸውና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ላገኙት አላሳን ዋታራ እንዲያስረክቡ

https://p.dw.com/p/RHQb
በምርጫ ብቻ ሳይሆን በመጨረሻ በጦር ኃይልም እርዳታ አግኝተው ድል ያደረጉትና ብዙ ፈተና የሚጠብቃቸው፤ አዲሱ የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት አላሳን ዋታራ፣ምስል AP

ተደጋጋሚ ጥያቄ ይቀርብላቸው እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም ። ይሁንና ይኸው በዲፕሎማሲው መስክ የተደረገው ጥረት ሳይሣካ ቀርቶ፤ በሁለቱ ተቀናቃኞች መካከል ጦርነት መከፈቱ የሚታወስ ነው። ቤተ መንግሥት ውስጥ ፤ በትኅተ-ምድር መሽገው የነበሩት ሎራ ባግቦ፣ የሆነው ሆኖ ትናንት በፈረንሳይና በዋታራ ኅይሎች ተይዘው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የታወቀ ነው።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ