1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአደጋ ተጋላጭነትና ቅነሳ

ዓርብ፣ ጥቅምት 3 2010

ተሰብሳቢዎች ችግረኞችን ከመርዳት ባሻጋር ሰዎችን ለችግር የሚዳርጉ አደጋዎችን መቀነስ እንዲቻል የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች ከዚሕ ቀደም ባፀደቁት ሥልት ላይም ተነጋረዋል

https://p.dw.com/p/2lnxp
Äthiopien Hauptqartzier der Afrikanischen Union in Addis Ababa
ምስል Reuters/T. Negeri

(Beri.AA) AU-Ethiopien Conference on Disaster reduction - MP3-Stereo

የተፈጥሮ እና ሠዉ ሠራሽ አደጋዎችን  መቀነስ በሚቻልበት ሥልት ላይ የተነጋገረ የአንድ ቀን አለም አቀፍ ዉይይት ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል። በአፍሪቃ ሕብረት አዳራሽ የተደረገዉ ዉይይት ለሐረሐብ፤ ስደትና መሰል ችግሮች የተጋለጡ አፍሪቃዉያንን መርዳት በሚቻልበት ሥልት ላይ ያተኮረ ነዉ። ተሰብሳቢዎች ችግረኞችን ከመርዳት ባሻጋር ሰዎችን ለችግር የሚዳርጉ አደጋዎችን መቀነስ እንዲቻል የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች ከዚሕ ቀደም ባፀደቁት ሥልት ላይም ተነጋረዋል። የዛሬዉን ሥብሰባ ያዘጋጁት የኢትዮጵያ መንግስት እና የአፍሪቃ ሕብረት በጋራ ነዉ። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ  ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ  ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ