1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲሱ ጉንፋን ስርጭት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 2001

H1N1 ቫይረስ የሚያስከትለዉ የጉንፋን በሽታ በርካታ አገራትን ማዳረሱን የዓለም የጤና ድርጅት አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/Iz1M
በአዉሮፕላን ማረፊያዎች የሚታየዉ የH1N1 ቫይረስ ጉንፋን ምልክት

በአሜሪካና አዉሮጳ የተንሰራፋዉ ይህ የጉንፋን ወረርሽኝ እስያንም እያዳረሰ ነዉ። በአፍሪቃም በአንዳንድ አገራት ታይቷል።

ሸዋዬ ለገሠ