1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ አዲስ የታክሲ ስምሪትና ችግሩ

ረቡዕ፣ ግንቦት 3 2003

ዛሬ ገቢራዊ የሆነዉ አዲስ ሕግ ታኪሲዎች ከተመደበላቸዉ መነሻና መድረሻ ዉጪ መንገደኛ ማመላለስ አይችሉም

https://p.dw.com/p/RNLg
ምስል DW

የአዲስ አበባ ለታክሲዎች አዲስ ያወጣዉ የቀጠና ስምሪት ወትሮም በማመላለሻ እጥረት የሚቸገረዉን የከተማይቱን ነዋሪ ለከፋ ችግር ዳርጎት ነዉ የዋለዉ።ዛሬ ገቢራዊ የሆነዉ አዲስ ሕግ ታኪሲዎች ከተመደበላቸዉ መነሻና መድረሻ ዉጪ መንገደኛ ማመላለስ አይችሉም።አዲሱ ሕግ በተወሰኑ አካባቢዎች ከፍተኛ የሆነ የታክሲ እጥረት ሲያስከትል፥ በሎች አካባቢዎች ደግሞ ታኪሲዎች ያለ ተሳፋሪ ባዷቸዉን እንዲጓዙ አስገድዷቸዋል።ታደሰ እንግዳዉ መንገደኞችንና ባለታክሲዎችን አነጋግሮ ነበር።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ