1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ መጠናቀቅ

ሰኞ፣ ሰኔ 6 2008

በአዲስ አበባ የሚሌንየም አዳራሽ ተከፍቶ የነበረው ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ ተጠናቀቀ ። ለአምስት ቀናት በተከታታይ ሲካሄድ የሰነበተው ይኸው ዓውደ ርዕይ የውጭ ባለሀብቶችን ፣ የኩባንያ ባለቤቶችን እና ሀገር ጎብኚዎችን ወደ ኢትዮጵያ የመሳብ ዓላማ ይዞ ነበር የተነሳው።

https://p.dw.com/p/1J5oh
Äthiopien Internationale Investment Ausstellung in Addis Abeba
ምስል DW/G.Tedla

[No title]

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ