1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የዘንድሮው የምረቃ ሥነ ሥርዓት

ሰኞ፣ ሐምሌ 2 2004

ኢትዮጵያ አሁን ካሏት 31 ዩንቨርስቲዎች መካከል ፤ 6 ዐሠርተ-ዓመታት ያስቆጠረው የሀገሪቱ አንጋፋና መሪ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሆነው የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ፤ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ፣

https://p.dw.com/p/15UIp
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Hauptcampus der Universität Addis Abeba (AAU) Thema: Die Universität Addis Abeba (AAU) ist traditionell ein Hort der politischen Opposition. Die Proteste gegen die Wahlfälschungen 2005 wurden nicht zuletzt von Studenten auf die Straße getragen. Sicherheitskräfte patroullieren derzeit verstärkt auf dem Campus Schlagwörter: Universität Addis Abeba, University of Addis Ababa (AAU), Proteste 2005, Wahl Äthiopien 2010, Ethiopia 2010
ምስል DW

8,862 ተማሪዎችን ከ 169 በላይ በሆኑ የትምህርት መስኮች፤ በመጀመሪያ፤ በሁለተኛና በዶክትሬት ዲግሪ አሥመርቋል። ይሁንና ይኸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም፤ ታደሰ እንግዳው በዘገባው ላይ እንዳመለከተው፣ በጥናትና ምርምር ረገድ ችግር አረንቋ ውስጥ የገባውን የሀገሪቱን የትምህርት ጥራት ማስጠበቅ አልቻለም የሚል ትችት ቀርቦበታል። ስለሆነም በአፋጣኝ ራሱን መለወጥ እንዳለበት ተመልክቷል። የዘንድሮውን የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት መንስዔ በማድረግ አጠናቅሮ የላከልን ዘገባ እንሆ--

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ