1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ ዓመት ዘገባዎች

እሑድ፣ መስከረም 1 2009

አዲሱን ዓመት በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቀዳማዊ አቡነ ማቲያስ ለምዕመናን መግለጫ አስተላልፈዋል። ቤታቸው የፈረሰባቸው ነዋሪዎች በበኩላቸው በአዲስ ዓመት እንባቸውን እያፈሰሱ ብሶታቸውን ገልጠዋል።

https://p.dw.com/p/1K0CY
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል Solomon Mengist

የአዲሱን ዓመት ዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቀዳማዊ አቡነ ማቲያስ ለምዕመናን የአዲስ ዓመት መግለጫ አስተላልፈዋል። የክብረ በዓሉንም አመጣጥ ዶክተር አባ ኃይለ ማሪያም መለሰ አስረድተዋል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ቀጣዩ ዘገባ ወደ አዲስ አበባ ሐና ማሪያም አካባቢ ቤት ፈርሶባቸው በጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ ወደሚገኙ ኗሪዎች ይመራናል። አዲስ ዓመትን መኖሪያ እና መጠለያቸው ፈርሶባቸው በእንባ እና በሐዘን የተኮራመቱ ቤተሰቦችን በማነጋጋር ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ