1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአድዋ ድል በዓልና የአርበኞች ሮሮ

ረቡዕ፣ የካቲት 23 2003

የኢትዮጵያ አርበኞች የኢጣሊያ ጦርን ቅኝ ገዢ ጦርን አድዋ ላይ ድል ያደረጉበት አንድ መቶ አስራ-አምስተኛ አመት በአል ዛሬ በመላዉ ኢትዮጵያ እየተከበረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/R5g5
ምስል AP

በዓሉ በተለይ አዲስ አባባ በሚገኘዉ የሚኒሊክ አደባባይ በርካታ ሕዝብና አርበኞች በተገኙበት ሥነ-ሥርዓት ተከብሯል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ እንደዘገበዉ ከአድዋዉ ጦርነት አርባ አመት በሕዋላ ከፋሺስት ኢጣሊያ ወራሪ ጦር ጋር የተዋጉ አርበኞች ግን መጦሪያ አጥተዉ ተቸግረዋል። ታደሰ ዕንግዳው ፣

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሰ