1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአጣዳፊ ተቅማጥና ተውከት ወረርሽኝ በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 12 2001

አዲስ አበባን ጨምሮ በስድስት ክልሎች አጣዳፊ የተውከትና ተቅማጥ ወረርሽኝ መከሰቱን የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሰሞኑን አስታውቋል ።

https://p.dw.com/p/JDgX
ምስል AP GraphicsBank/DW

ከሐምሌ ወር አጋማሽ ጀምሮ በተከሰተው በዚህ አጣዳፊ የተቅማጥና ተውከት ወረርሽኝ እስካለፈው ሳምንት ድረስ 15 ሰዎች መሞታቸውን የሚኒስትሩ መስሪያ ቤቱ ያወጣው መግለጫ ያስረዳል ። ወረርሽኙ ኮሌራ ነው መባሉን በተመለከተም ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በላቦራቶሪ ያልተረጋገጠና መሰረተ ቢስ ነው ሲል አጣጥሎታል ። ለዝርዝሩ ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ።

ታደሰ ዕንግዳው ፣ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ