1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃና የህንድ የጋራ መድረክ፤

ሰኞ፣ ግንቦት 15 2003

አፍሪቃና ህንድ በሚንስትሮች ደረጃ ፤ የጋራ ጉባዔ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። 6 ቀናት የሚወስደው ጉባዔ፣

https://p.dw.com/p/RPZH
ምስል DW /Maya Dreyer

በሚንስትሮች ብቻ ሳይሆን በሀገር መሪዎች ደረጃ የሚካሄድ ነው። የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከጉባኤዉ በተጓዳኝ በአፍሪቃ ለቀናት የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በኢትዮጵያ መጀመራቸዉ ተዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትር ማንሞሃን ሲንግ በአፍሪቃና ህንድ የትብብር መድረክ በመገኘት ንግግር እንደሚያደርጉም ይጠበቃል።

ጌታቸው ተድላ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ