1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረትና ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 1 2001

ባለፈው ሳምንት ማብቂያ የተጠናቀቀው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ህብረቱ ከዓለም ዓቀፉ የጦሮ ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ጋር የሚያደርገው ትብብር ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ ወስኗል ።

https://p.dw.com/p/Ijr7
የሲርቱ ጉባኤምስል AP

በሱዳኑ ፕሬዝዳንት ዑመር ሀሰን አልበሽር ክስ ምክንያት ከፍርድ ቤት ጋር የሚወዛገበው የአፍሪቃ ህብረት ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ክሱ እንዲራዘም የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ነው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ አንድ የህብረቱን ባለስልጣን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ፣ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ