1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረትና የአውሮጳ ህብረት ምክክር በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 5 2002

የአፍሪቃ ህብረትና የአውሮጳ ህብረት ሚንስትሮች በአዲስ አበባ አስራ ሶስተኛውን የምክክር ስብሰባ አጠናቀቁ።

https://p.dw.com/p/K6px
ምስል DW /Maya Dreyer

ሁለቱ አህጉራውያን ድርጅቶች በአፍሪቃ እና በአውሮጳ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ላይ ለማሳደግ ወስነዋል። የአውሮጳ ህብረት በአፍሪቃ የሚታዩ ግጭቶችን ለማስወገድ ከአፍሪቃ ህብረት ጎን እንደሚቆም ስብሰባውን የመሩት የወቅቱ የአውሮጳ ህብረት የሚንስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚደንትነትን የያዘችው የስዊድን የዓለም አቀፍ ትብብር ሚንስትር ሚስተር ጉሌላ ካሪሰን ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም አብርሃ/ነጋሽ መሀመድ