1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ

ማክሰኞ፣ ጥር 26 2001

አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል ።

https://p.dw.com/p/GmYF
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረትምስል DW /Maya Dreyer

አዲስ አበባ ውስጥ ትናንትና እና ዛሬ የመከሩት የሀገራት መሪዎች የተባበሩት የአፍሪቃ መንግስታትን ለመመስረት የሚረዳ የአፍሪቃ ህብረት ባለስልጣን እንዲቋቋም ወስነዋል ። በጉባኤው ላይ ከሀምሳ ሶሶቱ አባል ሀገራት የሀያ ሶሶቱ መሪዎች ተገኝተዋል ጌታቸው ተድላ የጉባኤውን የመጨረሻ ቀን ሂደት ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

Hirut melesse