1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች

ማክሰኞ፣ ጥር 24 2003

በአዲስ አበባ የተካሄደው የሁለት ቀኑ አፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ትናንት እኩለ ሌሊት ላይ ተጠናቀቀ።

https://p.dw.com/p/QxMp
ምስል DW /Maya Dreyer

ካሳለፋቸው ውሳኔዎች መካከል ዋነኛው ካለፈው ህዳር ወር ወዲህ ድህረ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውዝግብ ለቀጠለባት ኮት ዲቯር መፍትሄ የሚያፈላልግ አንድ የሽማግሌዎች ኮሚቴ መሰየሙ ነው። ኮሚቴው ለውዝግቡ በአንድ ወር ውስጥ መፍትሄ እንዲያስገኝ ታቅዷል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ