1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የመከላከያ ጓዶች ምስረታ ዕቅድ

ሰኞ፣ ኅዳር 14 2002

የአፍሪቃ ህብረት የአህጉሩን የጋራ የመከላከያ ኃይል እአአ በ2010 ዓም ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችለው የሰላም እና ደህንነት፡ ብሎም ወታደራዊ መዋቅራዊ አሰራሩን ዛሬ ይፋ አድርጎዋል።

https://p.dw.com/p/Kde6
ምስል picture-alliance/ dpa

በህብረቱ ጽህፈት ቤት ዛሬ ስለአፍሪቃ የጋራ መከላከያ ኃይል አወቃቀር፡ አደረጃጀትና አሰራር ዝርዝር የሚያሳይ ሀሳባዊ ሞዴልም ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ነጋሽ መሀመድ