1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ሕብረትና ኢቦላ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 8 2006

በምዕራብ አፍሪቃ በኤቦላ ወረረርሽኝ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ በመሄድ ላይ ይገኛል ። በበሽታው ህይወታቸውን ከሚያጡት መካከል በኤቦላ የተያዙ ሰዎችን የሚያክሙ የጤና ባለሞያዎችም ይገኙበታል ። ሴራልዮን ተጨማሪ ሐኪም ዛሬ በኤቦላ መሞቱን

https://p.dw.com/p/1CuLw
Symbolbild - Ebola in Liberia
ምስል picture-alliance/dpa

አስታውቃለች ። በምዕራብ አፍሪቃ እየተሠራጨ ስላለው የኤቦላ ቫይረስ የአፍሪቃ ሕብረት መግለጫ ሰጥቷል። የሕብረቱ ማሕበራዊ ጉዳይ ኮሚሽነር ዶ/ር ሙስጦፋ ካሉሉና የተባበሩት መንግሥታት የጤና ጥበቃ ድርጅት ዳብል ዩ ኤች ኦ » ተጠሪ ዶ/ር ፒዬር ፒሌቡ ሁለቱማ በጋራ ማብራሪያ ያቀረቡ ሲሆን በሥፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ