1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ሕብረት የሚስትሮች ስብሰባ

ዓርብ፣ ጥር 22 2001

በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባ ላይ የተከፈተው የአፍሪቃ ሕብረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።

https://p.dw.com/p/GkEJ
የአፍሪቃ ሕብረት
የአፍሪቃ ሕብረትምስል DW /Maya Dreyer

ስብሰባው በፖለቲካው ዘርፍ የሱዳንን፣ የጊኒንና የማዳጋስካርን ሁኔታ ሲያጤን በኤኮኖሚው በኩል ደግሞ የወቅቱ የፊናንስ ቀውስና የሕብረቱ መንግሥት ምሥረታም ጉዳይ ይገኝታል። ጌታቸው ተድላ በዚሁ በአፍሪቃ መንግሥት ምሥረታ ረገድ የኢትዮጵያ ሚና ምን እንደሆነና በሶማሊያም ጉዳይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስዩም መሥፍንን አነጋግሮ የላከው ዘገባ የሚከተለው ነው። ◄

Mekonen, Mesfin