1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ስደተኞችና የግብፅ እርምጃ

ረቡዕ፣ መስከረም 13 2002

የግብፅ ወታደሮች በሐገራቸዉ በኩል ወደ እስራኤል ለመግባት የሚሞክሩ የአፍሪቃ ስደተኞችን መግደል-ማሰቃየታቸዉን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በድጋሚ አወገዙት።

https://p.dw.com/p/JnLS
የግብፅ ሱዳን ድንበርምስል AP

የግብፅ ጦር ባብዛኛዉ ከኤርትራ፥ ከኢትዮጵያና ከሱዳን ወደ እስራኤል ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞችን በየጊዜዉ ይገድላሉ። ሌሎቹን ያስራሉ ወይም ያሰቃያሉ። አምንስቲ ኢንተርናሽናል እና ሌሎች የመብት ተሟጋቾች ድርጊቱን በተደጋጋሚ አዉግዘዉታል። ጌታቸዉ ተድላ ዛሬ አንድ የእስራኤል የመብት ተሟጋች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸዉ ተድላ/ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ