የአፍሪቃ ስደተኞች በማልታ13 ኅዳር 2000ዓርብ፣ ኅዳር 13 2000በሜዲትራኒያን ባህር የተከበበችው ትንሽትዋ ደሴት ማልታ በጀልባዎች ወደ አውሮፓ የሚሻገሩ የአፍሪቃ ስደተኞች መነኻሪያ ናት ።https://p.dw.com/p/E0bpየሶማሊያ ስደተኞች በማልታምስል picture alliance/dpaማስታወቂያየአፍሪቃ ስደተኞች ወደ ማልታ የሚያቀኑት የተሻለ ህይወት ፍለጋ ነው ። ብዙዎቹም በየአገሮቻቸው ባሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ምክንያት ነው የሚሰደዱት ።