1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረትና የአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባዔ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 1 2002

ባሮሶ ደግሞ በሁለቱ ክፍለ-ዓለማዊ ድርጅቶች ማለትም በአፍሪቃ ኅብረትና በአውሮፓ ኅብረት መካከል ያለው ግንኙነት የረጂና ተረጂ መሆኑ ቀርቶ ወደ እኩያዎች ትብብር ማደጉን ተናግረዋል።ታደሰ እንግዳዉ

https://p.dw.com/p/NlRl
ምስል AP

የአፍሪቃ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ዣን ፒንግ፣ ኅብረቱ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር የጀመረው ትብብር ፍጹም የላቀ ሊባል ወደሚችል ደረጃ እየተሻጋገረ ነው ማለታቸውን ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።የአውሮፓ ኅብረት አቻቸው ሆሴ ማኑኤል ባሮሶ ደግሞ በሁለቱ ክፍለ-ዓለማዊ ድርጅቶች ማለትም በአፍሪቃ ኅብረትና በአውሮፓ ኅብረት መካከል ያለው ግንኙነት የረጂና ተረጂ መሆኑ ቀርቶ ወደ እኩያዎች ትብብር ማደጉን ተናግረዋል።ታደሰ እንግዳዉ

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ