1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረትና የእንፋሎት ኃይል

ሰኞ፣ የካቲት 24 2006

የአፍሪቃ ኅብረት በታዳሽ ኃይል ምንጭ ረገድ ፤ በከርሰ ምድር የሚገኝ የተፈጥሮ እንፋሎትን ለማስፋፋት ባለው አቅድ ፣ ከእርዳታ ተባባሪ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ውል መፈራረሙ ተገለጠ። ውሉ ፣ በምሥራቅ አፍሪቃ የሚገኘውን የአንፋሎት ኃይል የሚመለከት

https://p.dw.com/p/1BIq6
ምስል Per Henriksen

እንደመሆኑ መጠን ኢትዮጵያም በዚሁ እቅድ ውስጥ መካተቷ ታውቋል ። አፍሪቃ ውስጥ ታላቁ ስምጥ ሸለቆ ፤ የታመቀ የአሳተ ገሞራ ኃይል የተከማቸበት መሆኑና በዚህም የተፈጥሮ ታዳሽ ኅይል ፤ ጎረቤት ሀገር ኬንያ ፣ በሰፊው እየተጠቀመችበት መሆኑ ነው የሚነገረው።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ