1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረት እና ሊቢያ

ረቡዕ፣ ኅዳር 13 2010

የአፍሪቃ ኅብረት ሊቀ መንበር በሊቢያ ባለዉ የተወሳሰበ ችግር ላይ መግለጫ ሰጡ። በሀገሪቱ ስላለዉ ቀዉስ፤  በተለይም እዚያ ስለሚገኙ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሁኔታ፣ የሰዉ ሽያጭ እና ግዢ ወንጀልን በሚመለከት በንግግራቸዉ አዉግዘዋል።

https://p.dw.com/p/2o4q9
African Union Hauptquartier in Addis Abeba
ምስል AFP/Getty Images/J. Vaughan

በአዲስ አበባ የሊቢያ ተጠሪንም አነጋግሯል፤

 በአዲስ አበባ የሊቢያን ወኪል በማነጋገርም ሀገሪቱ የኅብረቱን ሕግጋት እንድታከብር ማሳሰባቸዉንም ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ