1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረት የግብርና ሚንስትሮች ጉባዔ፣

ዓርብ፣ ሚያዝያ 16 2001

የአፍሪቃ ኅብረት የግብርና ሚንስትሮች ጉባዔ ዛሬ ማታ ይደመደማል። የአርሻን መሬት በአግባቡ ለመጠቀም፣

https://p.dw.com/p/HdnL
የእርሻ መሬት፣
የእርሻ መሬት፣ምስል DW-TV

ለግብርና የሚውል መሬትን በሚመለከት፣ ለሁሉም ተስማሚ በሚሆን መልኩ የፖሊሲ ሓሳብን መቅረጽና መዋዕለ ንዋይ በዘርፉ ከኢንዱስትሪ ጋር በማጣጣም የምግብ እጥረትን ለመቋቋም ታስቦ የተጠራ ጉባዔ ነው።

GT/MM/AA