1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ አምባሳደሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ጥር 19 2001

ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆኑት የአፍሪቃ ሀገሮች አምባሳደሮች የሚቀጥለው ሳምንት ለሚከፈተው የአፍሪቃ መሪዎች ጉባዔ ከወዲሁ ቅድመ ስብሰባ እያካሄዱ ነው። አምባሳደሮቹ በአህጉሩ ለሚታዩት በርካታ ውዝግቦች ትኩረት የሰጡበት ስብሰባቸውን ዛሬ ጥዋት በከፈቱበት ስነ ስርዓት ላይ የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

https://p.dw.com/p/Ggd2
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረትምስል picture-alliance/ dpa

GT, AA