የአፍሪቃ አየር መስመሮችና የበረራ ድርሻቸው
ማክሰኞ፣ የካቲት 11 2006ማስታወቂያ
አቶ ተወልደ ገብረማርያም በአዲስ አበባ ከየሚገኙት የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋ በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ ባደረጉት ውይይት እንዳስረዱት፣ የአፍሪቃ አየር መንገዶች በወቅቱ የበረራ ገበያ ላይ ያላቸው ድርሻ ፍትሓዊ አይደለም። ይህንኑ ሁኔታ ፍትሓዊ ለማድረግ የአየር መንገዶቹ የጀመረቱን ጥረት ለማሳካት የአፍሪቃ ህብረት የራሱን ድርሻ እንዲያበረክት አቶ ተወልደ ተማፀኖ አሰምተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ