1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የአፍሪቃ ከተሞች ችግር

ዓርብ፣ ነሐሴ 5 2009

ከሠሐራ በስተደቡብ የሚገኙ የአፍሪቃ ከተሞች እያደገ የሚሔደዉን የሕዝብ ቁጥር ያገናዘበ ዕቅድ ካልወጣላቸዉ ነዋሪዎቻቸዉ ለከፋ ችግር እንደሚጋለጡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ።

https://p.dw.com/p/2i5Rn
Baustelle in Addis Abeba Äthiopien
ምስል Getty Images/AFP/Z. Abubeker

(Beri.WDC) Sub-Saharan Africa cities - MP3-Stereo

ዓለም አቀፉ ድርጅት በቅርቡ በብሪታንያ  ከሚደገፉ ተቋማት ጋር በጋራ ባሳተመዉ ጥናት እንዳስታወቀዉ አብዛኞቹ የአፍሪቃ ከተሞች ለየነዋሪዎቻቸዉ የሚያስፈልጉ መሠረታዊ አገልግሎቶች የሏቸዉም። የሕዝብ ቁጥር እየጨመረ፤ ከገጠር ወደ ከተማ የሚፈልሰዉ ነዋሪ እየበረከተ ሲመጣ ደግሞ ችግሩ ካሁኑም የከፋ ይሆናል።የዋሽግተን ዲሲዉ ዘገቢያችን መክብብ ሸዋ ባለሙያዎችን አነጋግሯል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ