1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የኤኮኖሚ ዕድገትና ሴቶች

ሰኞ፣ ግንቦት 24 2007

በማደግ ላይ የሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት በኤኮኖሚ እመርታ በማሳየት ላይ ናቸው ቢባልም ፣ ሴቶች የዕድገቱ ፍሬ ተቋዳሾች አለመሆናቸው ተነገረ።

https://p.dw.com/p/1FaIa
Äthiopien Addis Abeba DAWN Professor Takyiwaa Manuh
ምስል University of Ghana/Nana Kofi Acquah

[No title]

የኤኮኖሚ ፈጣን ዕድገት ፤ ለሴቶች እስከምን ድረስ በጅቷል፣ የእስያና ላቲን አሜሪካ ሴቶች በዚህ ረገድ ካላቸው ተመክሮ፣ ለአፍሪቃውያት ምን ዓይነት ትምህርት ማካፈል ይችላሉ? Development Alternatives With Women For A New Era በ ምሕጻሩ (DAWN) የተሰኘው መድረክ ውይይት እንዲካሄድ አብቅቷል።ዕድገት በማስመዝገብ ላይ መሆኗ በሚነገርላት ኢትዮጵያ ፣ ሴቶችን ከስደት፤ ከጉልበት መበዝበዝና ፤ ከሥነ ልቡና ድቀት እንዴት ነው መታደግ የሚቻለው? ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ