1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የዉሃ ሳምንት

ሐሙስ፣ ኅዳር 16 2003

በአዲስ አበባ የአፍሪቃ የዉሃ ሳምንት አህጉራዊ የሚኒስትሮች ስብሰባ እየተካሄደ ነዉ።

https://p.dw.com/p/QIEE
ምስል picture-alliance/dpa

በዘርፉ የተሰማሩ የመንግስታት ተቋማት ተጠሪዎችና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች የተገኙበት በአፍሪቃ የኤኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ የሚካሄደዉ ጉባኤ አህጉሪቱ ያላትን የዉሃ ሃብት በአግባቡ ስለመጠቀም በሰፊዉ ይነጋገራል።

ጌታቸዉ ተድላ

ተክሌ የኋላ