1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ፌደሬሽንና የጋዜጠኞች እንግልት

ሰኞ፣ መስከረም 7 2005

የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ፌደሬሽን፤(FAJ) በአባላቱ ላይ የሚደርሰው እንግልትና ግድያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/16AgK
ምስል DW

የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ፌደሬሽን፤(FAJ) በአባላቱ ላይ የሚደርሰው እንግልትና ግድያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ። ፌደሬሽኑ፤ በአፍሪቃ ኅብረት አዳራሽ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ችግሮቹን በማንሳት ተወያይቷል፣። ጉባዔውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ  ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ