1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍራ ጉባኤ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይዞታ

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2003

አዲስ አበባ ውስጥ ላለፉት ሶሶት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአፍሪቃ አየር መንገዶች ማህበር ጉባኤ ትናንት ተጠናቋል ።

https://p.dw.com/p/QHE7
ምስል AP

የአፍሪቃ አየር መንገዶችን ጥቅም ሰማስጠበቅና ለክፍለ ዓለሙ ክብር
የተቋቋመው የአፍሪቃ አየር መንገዶች ማህበር በአሁኑ ጉባኤው በችግሮቹም ላይ ተነጋግሯል ። የማህበሩን ጠቅላላ ጉባኤ መነሻ በማድረግ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ስለ ጉባኤውና ስለ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ይዞታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስኪያጅ አቶ ግርማ ዋቄን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ጌታቸው ተድላ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ