1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍቃኒስታን ምርጫ ዝግጅትና ሥጋቱ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 13 2001

የታሊባን ደፈጣ ተዋጊዎች በተደጋጋሚ ያደረሱት ጥቃትና የሚሰነዝሩት ዛቻ የምርጫዉን ሒደት ያጉለዋል የሚለዉ ሥጋትም እንዳየለ ነዉ።

https://p.dw.com/p/JEJV
ዉጊያ በምርጫ ዝግጅት መሀልምስል AP

አፍቃኒስታን ዉስጥ ነገ-ለሚደረገዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መሰናዶዉ እየተጠናቀቀ ነዉ።ምርጫዉ በአፍቃኒስታን ታሪክ የመጀመሪያዉ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።ይሁንና የታሊባን ደፈጣ ተዋጊዎች በተደጋጋሚ ያደረሱት ጥቃትና የሚሰነዝሩት ዛቻ የምርጫዉን ሒደት ያጉለዋል የሚለዉ ሥጋትም እንዳየለ ነዉ።ሙሳ ሳሚም የዘገበዉን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ሙሳ ሳሚም/ ይልማ ሐይለ ሚካኤል /ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ