1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍጋኒስታኑ ጦርነት የአሜሪካዊዉ ዲፕሎማት ተቃዉሞ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 19 2002

አፍጋኒስታን ዉስጥ የምታኪያሒደዉን ዉጊያ በመቃወም አሜሪካዊ ዲፕሎማት ሥልጣኑን ሲለቅ ሁ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝሩን ልኮልናል።

https://p.dw.com/p/KIfl
የአፍጋኒስታን ወታደርምስል AP

ዩናይትድ ስቴትስ አፍቃኒስታን ዉስጥ የምታደርገዉን ጦርነት በመቃወም አንድ የሐገሪቱ ዲፕሎማት ሥልጣናቸዉን ለቀቁ።በምሥራቃዊ አፍጋኒስታን የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት የነበሩት ማቲዉ ሁ እንደሚሉት የአፍቃኒስታን ሸማቂዎች የአሜሪካን ጦር የሚወጉት በርዕዮተ-አለም ወይም በጥላቻ ሳይሆን አሜሪካ ሥለወረረቻቸዉ ነዉ።ሁ የአሜሪካ ወታደሮችም አፍቃኒስታን ዉስጥ የሚሞቱበት በቂ ምክንያት የለም ባይ ናቸዉ።ዩናይትድ ስቴትስ አፍጋኒስታን ዉስጥ የምታኪያሒደዉን ዉጊያ በመቃወም አሜሪካዊ ዲፕሎማት ሥልጣኑን ሲለቅ ሁ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝሩን ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ /ነጋሽ መሀመድ/አርያም ተክሌ