1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍጋኒስታን ጉባኤ በሎንዶን

ሐሙስ፣ ጥር 20 2002

ዓለም ዓቀፍ አፍጋኒስታን ካይ ያተኮረ ጉባኤ በሎንደን በመካሄድ ላይ ነዉ።

https://p.dw.com/p/LjAh
የጉባኤዉ ተሳታፊዎችምስል AP

ከ55አገራት በላይ የተዉጣጡ መሪዎችና ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች በዛሬዉ ዕለት ላንካስተር ሃዉስ በመባል በሚታወቀዉ በሎንዶን ታሪካዊ ቤት የአፍጋኒስታንን የወደፊት እጣ ፈንታ በሚመለከት ለመምከር ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለመሻት ጉባኤ እንደሚጥር ይጠበቃል። በጉባኤዉ ላይ የአፍጋኒስታኑን ፕሬዝደንት ሃሚድ ካርዛይን ጨምሮ በርካታ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ አገራት ተወካዮች ተገኝተዋል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ