የኢህአዲግ ጉባኤ ፍፃሜ7 መስከረም 2003ዓርብ፣ መስከረም 7 2003ለሶስት ቀናት ሲመክር የሰነበተው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዲግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ዛሬ ተጠናቋል ።https://p.dw.com/p/PFAeምስል APማስታወቂያስብሰባው ሲጠናቀቅ ግንባሩን በሚቀጥሉት ዓመታት የሚመሩ የስራ አስፈፃሚ አባላትን መርጧል ። ጠቅላይ ሚኒስርት መለስ በጠቅላላ ጉባኤው በሊቀመንበርነት እንደገና የተመረጡ ሲሆን አቶ አዲሱ ለገሰ ከኢህአዲግ ምክትል ሊቀ መንበርነት ተነስተው በደቡብ ኢትዮጵያ ህዞቦች ዲሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር በአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተተክተዋል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ