1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢህአዴግ ምክር ቤት መግለጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት

ሰኞ፣ ነሐሴ 23 2008

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር «ኢህአዴግ» ምክር ቤት ከነሐሴ 18 እስከ 22 2008 ዓ.ም ድረስ ስብሰባ አካሂዶ ትናንት ያወጣው መግለጫ ሕዝብ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ አይደለም በሚል አንዳንድ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታቸውን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።

https://p.dw.com/p/1JroT
Professor Beyene Petros derzeitiger Vorsitzender des Oppositionsbündnisses Medrek
ምስል DW

[No title]


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ